የዳያስፖራ አገልግሎቶች

የአገልግሎት መክፈያ የኤምባሲው የባንክ ሂሳብ ቁጥር 

BE 53 3631 2148 4153

ተ.ቁ የሚሰጡ አገልግሎቶች ክፍያዎች/ወጪ/ዩሮ አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ
ለኢትዮጵያዊ    እና ትውልደ ኢትዮጵያዊ (በዩሮ) ለውጭ አገር ዜጐች (በዩሮ)
1.      የተለያዩ ሰነዶችን ህጋዊነት የማረጋገጥ አገልግሎት፣
1.1 የፍርድ ቤት ውሳኔዎች እና ሀብት ነክ ጉዳዮችን የሚመለከቱ ሰነዶች 60.76 93.1 •የአገልግሎት ጠያቂው (የሰነዱ ባለቤት) የፀና ፓስፖርት ወይም  ትውልድ ኢትዮጵያዊ  መታወቂያ ዋናው ቅጂ፣

•የሚረጋገጠው ሰነድ ዋናው ቅጂ

•ከኢትዮጵያ የሚመነጩ ሰነዶች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረጋግጠው መቅረብ አለባቸው፣

•ከቤልጅየምና ሉግዘምበርግ የሚመነጩ ሰነዶች ከሆኑ በየአገራቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤቶች ተረጋግጠው መቅረብ አለባቸው፣

•የአገልግሎት ክፍያ በኦንላይን መክፈል

•ኢምባሲ በአካል ቀርቦ መስተናገድ ይቻላል

1.2  የትምህርት፣ የልደት፣ የጋብቻ፣ ያላገባ፣ የሞት፣ የመንጃ ፈቃድ ወዘተ የማረጋገጥ አገልግሎት (የምስክር ወረቀቶች)፣ 57.82 88.2
2.     የውክልና አገልግሎቶች
2.1 ሙሉ ውክልና አገልግሎት (የፍርድ ቤት ውሣኔዎችና ቢዝነስ፣ ሀብት ነክ ጉዳዮችን የሚመለከቱ ሰነዶችና) 60.76 93.1 •የወካይ የኢትዮጵያ የፀና ፖስፖርት ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ዋናውን  ቅጂ

•የወካይና ተወካይ ሙሉ ስምና አድራሻ

•የአገልግሎት ክፍያ በኦንላይን መክፈል

Sample Power of Attorney Form

 

2.2 ለተወሰነ ጉዳይ ውክልና የመስጠት አገልግሎት /ለልደት ማስረጃ፣ ለትምህርት ማስረጃ፣ ለጋብቻ ማስረጃ፣ ወዘተ ከአገር ቤት በተወካይ ለማውጣት/የሚሰጥ አገልግሎት 57.82 88.2
3 ከወንጀል ነፃ  እና ለንግድ ጉዳይ የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ቁጥር ለማውጣት የጣት አሻራ አገልግሎት መስጠት፣ 60.76 93.1 •የባለ ጉዳዩ የፀና ፖስፖርት ወይም ትወልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ዋናው ቅጂ

•አሻራውን የጠየቀው ተቋም ስም

•የአገልግሎት ክፍያ በኦንላይን መክፈል

•ኢምባሲ በአካል ቀርቦ አሻራ መስጣት

4 የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቦንድ ግዥ አገልግሎት መስጠት ወይም ስጦታ መስጠት ፣ - - •ለኢትዮጵያዊ ወይም ትውልድ ኢትዮጵያዊ፣ ለአባይ ተፋሰስ አገሮች፣ በጎረቤት አገሮች፣ በኢትዮጵያ ወዳጆችና በኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ለሚያደርጉ ኢንቨስተሮች የቀረበ የቦንድ ግዥ ጥያቄ፣

•ለትውልድ ኢትዮጵያዊያን የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ በቂ ነው፣

•ኢምባሲ በአካል ቀርቦ መግዛት ይቻላል

5 ለዳያስፖራ  የቤት መስሪያ(መግዣ) የብድር ወይም የቁጣባ አካውንት በኢትዮጵያ ባሉ ባንኮች ለመክፈት፣ - - •የታደሰ ፓስፖርት ወይም የታደሰ ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ዋናው ቅጂ፣

•ሁለት የቅርብ ጊዜ የፓስፖረት መጠን ያለው ፎቶ ግራፍ፣

•በአካል ቀርቦ የባንክ ቅፅ መሙላት

•በአካል ቀርቦ ቅፅ ላይ መፈረም

LEGALIZATION OF DOCUMENTS and POWER OF AUTHORNEY SERVICE

For all Service payments use the following Embassy’s bank account

BE 53 3631 2148 4153

No

Types of Services

Requirements

Service Fees

Ethiopians/ Who have Ethiopians Origins ID  Card

 

Foreigners
1 LEGALIZATION OF DOCUMENTS

1.1.  Certificates of Education, birth, licenses and other documents.

1.    All documents originated from Belgium and Luxembourg must be Notarized and authenticated by the State Office which issued the document, And then authentication of the same document by Ministry of Foreign Affairs of the two respective country.

2.   Prior to applying at the Embassy of Ethiopia for authentication of documents originating in Ethiopia, the documents must be authenticated first by the Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia.

3.   Copy of a Resident Card (for Ethiopian passport holder and for non-Ethiopians).

4.   Copy of Ethiopian origin ID

5.   Make a payment online provided by the bank account listed above and bring the payment slip.

6.    Documents which are originated from Belgium and Luxembourg shall be in English or French.

€ 57.82

 

€ 88.2

 

 

 

 

€ 60.76

 

€ 93.1

 

 

1.2   Court decisions and Property related documents

 

2 Power of attorney

2.1. Certificates of Education, birth, licenses and other documents

 

 

1.    If you are a holder of valid Ethiopian Passport or valid Ethiopian Origin ID card, you can bring your own document of Power of Attorney directly to the Embassy or you can get a service from the Embassy.

2.   All documents originated from Belgium and Luxembourg must be Notarized and authenticated by the State Office which issued the document, And then authentication of the same document by Ministry of Foreign Affairs of the two respective country.

3.   Prior to applying at the Embassy of Ethiopia for authentication of documents originating in Ethiopia, the documents must be authenticated first by the Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia.

4.   Copy of a Resident Card (for Ethiopian passport holder and for non-Ethiopians).

5.   Copy of Ethiopian origin ID

6.   Make a payment online provided by the bank account listed above and bring the payment slip.

€ 57.82 € 88.2

 

 

 

 

2.2. Court decisions and Property related documents
€ 60.76 € 93.1

 

 

Please read carefully as described above and send an e-mail to us in advance if you need any information.

Email:- diaspora.brussels@mfa.gov.et