በብራሰልስ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኤምባሲ የኮቪድ-19 ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እ.ኤ.አ. ከማርች 17 እስከ ኤፕሪል 3 ቀን 2020 ድረስ የቆንስላ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ማሻሻያ አድርጓል።