Would you like to receive our website's news per Email? Subscribe here.Thank you! Please confirm your subscription in the Email that we just sent you (don't forget to check your spam folder!). If you would like...
ከኦገስት 18 እስከ 22 ቀን 2025 ዓ.ም. በቤልጅየም ፍሌሚሽ እና በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች የድህረ-ምረቃ (PhD) ልምድ ልውውጥ ወርክሾፕ የተሳተፉ ከሰባት የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች የተወጣጡ ምሁራን በብራሰልስ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ በመገኘት ከክቡር አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን ጋር ስለቆይታቸው ሃሳብ ተለዋውጠዋል።...
በቤኔሉክስ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ- ኢትዮጵያውያን ልጆች ለኢትዮጵያ ያላቸውን ፍቅር ለማነቃቃት እንዲሁም ባህልና እሴትን እንዲያውቁ ለማድረግ ያለመ ከእለታት አንድ ቀን……. በኢትዮጵያ ቤት ልዩ የልጆች መዝናኛ ዝግጅት ብራሰልስ በሚገኘው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ ዛሬ ነሐሴ 10 ቀን 2017 ዓ.ም....
Would you like to receive our website's news per Email? Subscribe here.Thank you! Please confirm your subscription in the Email that we just sent you (don't forget to check your spam folder!). If you would like...
ክቡር አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን በኔዘርላንድ ሮተርዳም ከተማና አካባቢው ከሚኖሩ የሶማሌ ኮሚዩኒቲ አባላት ጋር ተወያዩ፣ ክቡር አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን በኔዘርላንድ ሮተርዳም ከተማና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሶማሌ ኮሚዩኒቲ አባላት ጋር ዛሬ ነሃሴ 4 ቀን 2017...