በቤልጅዬም እና ላግዘምበርግ ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ። በአገራችን የተከሰተውን የኮቪድ-19 ወረርሺኝ ለመካለከል የሚደረገው ጥረት ለመደገፍ ላደረጋችሁት ድጋፍ እያመሰገንን፣ እስካሁን ተሳትፎ ያላደረጋችሁ ድጋፍ እንድታደርጉ በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።