በየዓመቱ በፈረንጆቹ ግንቦት 25 በድምቀት የሚከበረው የአፍሪካ ቀን ብራስልስ በሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ጽ/ቤት አስተባባሪነት በድምቀት ተከብሮ ውሏል

በየዓመቱ በፈረንጆቹ ግንቦት 25 በድምቀት የሚከበረው የአፍሪካ ቀን ብራስልስ በሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ጽ/ቤት አስተባባሪነት በድምቀት ተከብሮ ውሏል።
መላው አህጉራችን አንድነቱንና ነጻነቱን በሚያከብርበት ልዩ ቀን በብራስልስ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብና የቡና ስነ-ስርዓት በማቅረብ ተሳትፎ አድርጓል።