The Ethiopian Messenger − 2nd issue

ውድ አንባብያን

የመጀመርያው የመልእክተ ኢትዮጵያ እትማችን በአንባቢዎች ዘንድ ጥሩ ተቀባይነት ማግኘቱ ከደረሱን መልእክቶች ማረጋገጥ የቻልን ሲሆን፣ 2ኛው እትም ስናቀርብላችሁም የመረጥናቸው ርእሰ ጉዳዮች እንደምትወዱዋቸው በመተማመን ነው፡፡

በዚህ እትም በኢትዮጵያ እና አውሮፓ ህብረት መካከል እየተጠናከረ ስለመጣው ግንኙነት፣ በቅርቡ የተመሰረተው የአትዮጵያ አውሮፓ ፓርላማ የወዳጅነት ቡድን ሊቀመንበር ከተከበሩ ሊዊ ሚሸል ጋር ያደረግነው ቃለ ምልልስ፣ አገራችን የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል እጩነት እና በቅርቡ በአንዳንድ የኦሮምያ አካባቢዎች ስለተከሰተው ግጭት ትንተና አቅርበናል፡፡

በተመሳሳይ የአገራችንን የኢንዱስትሪ እቅዶች ከማሳካት አኳያ ከፍተኛ ሚና ያላቸው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ምስረታ፣ በአገራችን ስለተከሰተው ድርቅ፣ የአገራችን የቱሪስት መስህቦች እንዲሁም በኢትዮጵያ እና ቤልጅየም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ስላለው ትብብር የሚዳስሱ ጽሑፎች አቅርበንላቹሃል፡፡

መልካም ንባብ እንዲሆንላችሁ እየተመኘን፣ በእትሞቻችን ላይ ያላችሁን አስተያየት፣ በመጽሔታችን ጽሑፎች እና መልእክቶች ማውጣት የምትፈልጉ እንደተለመደው በኤምባሲያችን አድራሻ እንድታደርሱን እንጋብዛለን፡፡

የአርትኦት ኮሚቴ

Dear Reader,

We are happy to print this second issue of our Embassy’s magazine. The first issue has raised a lot of interest among our readers. We are happy and proud that our “Ethiopian Messenger”, which is bringing news to Europe about the fast-developing Ethiopia, has accomplished its task.

In this issue, you will read about the continuing momentum between the European Union and Ethiopia with the launching of the Ethiopia-European Parliament Friendship group which will, as H.E. Louis Michel said, help a lot for the relations between the two partners.

You will also have background insights on different topics: Ethiopia’s candidacy to the UNSC, recent events in the Oromia region, the drought situation of Ethiopia, the development of industrial parks, the tourism potential of the Simien Mountain National Park as well as the cooperation between Ethiopia and Belgium in the field of higher education.

We hope you will enjoy reading this magazine. Please contact us to contribute to the next issue! We are also looking forward to receive your feedback.

The Editorial Team

Content

  • Forging Dialogue Between Ethiopia & the European Parliament
  • Interview with H.E. Louis Michel
  • Ethiopia’s Candidacy to the UNSC
  • The Demonstrations in the Oromia Region of Ethiopia
  • Ethiopia’s Diversified Climates
  • Industrial Parks Development in Ethiopia
  • Ethio-Belgian Collaboration in Higher Education
  • A visit to the Simien Mountains National Park
  • የዳያስፖራ ፖሊሲ

Read the full magazine: http://ethio.be/EthiopianMessenger2

The-Ethiopian-Messenger-2