በቤኔሉክስ ሀገራት ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ!
በብራሰልስ የሚገኘው የኢፊዲሪ ኤምባሲ እ.ኤ.አ. ጁን 10 ቀን 2017 ከቀኑ 14:00 እስከ 20:00 ስዓት 26ኛውን የግንቦት 20 በዓል በቤኔሉክስ ሀገራት ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በጋራ በመሆን ʺየህዝቦች እኩልነትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ያረጋገጠ ፌዴራላዊ ስርዓት እየገነባች ያለች ሀገር – ኢትዮጵያʺ በሚል መሪ ቃል በዓሉን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በበዓሉ ሀገራችን ባለፉት 26 ዓመታት በተከተለችው የፌደራሊዝም ስርዓት የተገኙ ለውጦችና ውጤቶች አስመልክቶ ውይይት ይካሄዳል፡፡ እንዲሁም በበዓሉ የሀገራችን የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ባህላዊ ጨዋታዎች ይቀርባሉ፡፡
ስለሆኑም እርስዎ ከቤተሰብዎ ጋር በመሆን ከዚህ በታች በተገለፀው የስብሰባ አድራሻ፣ ቀንና ስዓት በመገኘት፣ የበዓሉ ተሳታፊ እንዲሆኑ ኤምባሲው በአክብሮት ይጋብዛል፡፡
To confirm your participation, please make sure to register here: https://goo.gl/forms/ieSUOuXrdYVGm7m62
You may also want to check the event on Facebook for more information: