ማስታወቂያ!! ( https://telesign.et/ ) ላይ ማግኘት ይችላሉ! #digitalservice

ማስታወቂያ!!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎትን ከመጋቢት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይ ብቻ የሚያስተናግድ በመሆኑ የቴሌሳይን መተግበሪያን (ከAPP Store ወይም ከPlay Store) በማውረድ አገልግሎቱን ካሉበት ያግኙ! የመተግበሪያ አጠቃቀም ከሥር ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ይጠቀሙ! ( https://telesign.et/ )ላይ ማግኘት ይችላሉ!
#Ethiopia #digitalservice